Channel
➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት!
Updated: 2026-09-12
ህይወት ማለት ህመም የሌለበት ጉዞ ሳይሆን፣ በህመም ውስጥም ተስፋን ሰንቆ መጓዝ ነው። እንባ ቢኖርም ፈገግ ማለት፣ ስንወድቅም ዳግም ለመነሳት መዘጋጀት ነው።
ኡስታዝ በቤተሰብ ህክምና ጉዳይ ሆስፒታል በመገኘቱ ምክንያት የዛሬው የቀጥታ ስርጭት (Live) ፕሮግራማችን የማይተላለፍ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። ለተፈጠረው መስተጓጎል ዐዎፍ በሉን!
Media post
«ወንድም እህቶች እዘዙኝ» ➛ኪታቦችን ➛ምግቦችን ➛ስጦታወችን ➛መሰል ቀላል ነገሮችን እዘዙኝ ....➛ሚሻወርም ካስፈለገ አለሁ.... ✅«በተመጣጣኝ ዋጋ እታዘዛችኋለሁ » «ሪያድ ውስጥ የትም ይመቸኛል ወዳጆች» በዋትስ-አፕ +966 57 714 1592 በቴሌግራም @zul_fiqar_Al_ar…
📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ 🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ …
Media post
🔴ህፃን ራህመትን እንታደጋት‼ በተለያዩ የዳዕዋ እና የደርስ እንቅስቃሴዎች የምናውቃት አንድ እህታችን በቅርቡ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ሰጥቷት የነበረ ቢሆንም ፤ በልብ ህመም የተነሳ ህፃኗ ተገቢውን ህክምና ካለገኘች ከ2 ሳምንታት ያልዘለለ ጊዜ እንደቀራት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገልፆ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.