Channel
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Updated: 2026-09-12
📣ምርት እና አገልግሎቶን በቅናሽ ያስተዋውቁ!! ➠ ሱቆች ➠ ሆቴሎች እና ሬስቶራንት ➠ ሽያጭ ➠ ቴሌግራም ቻናል ➠ ድርጅቶች ➠ የቲቪ ፕሮግራም ➠ ት/ቤቶች ➠ ስልጠናዎች ➠ ሆስፒታል ➠ ክሊኒኮች ➠ websites ➠ Events ➠ ሆቴሎች ➠ ፈርኒቸር ቤቶች ➠ ባዛር ➠ ዝግጅቶች እና…
በፍኖተ ሰላም በ80 ሺህ ብር በተገዛ በሬ ውስጥ 13.7 ግራም ወርቅ ተገኘ! በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ 03 ቀበሌ ለአዲስ ዓመት በዓል ማጠቃለያ በተደረገ የከብት እርድ ወቅት፡ በበሬው ሆድ ውስጥ የወርቅ ቁራጭ መገኘቱ ተገለጸ። አቶ አንዱአምላክ , አቶ ውለታው እና አቶ በ…
ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናን እያተራመሰች ነው ስትል ኤርትራ ከሰሰች። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ያወጣውን መግለጫ ጠቅሶ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው «የኢትዮጵያው ገዢ የብልጽግና ፓርቲ የአፍሪካ ቀንድን አለመረጋጋት ውስጥ ለመዝፈቅ በንቃት እየሰራ ነው» ሲል ከሷል…
ሚስት የባለቤቷን ብልት በጥርሷ ነክሳ ከባድ ጉዳት አደረሰች! በዚምባብዌ ሃራሬ ከተማ ከባለቤቷ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የተናደደችው የ29 ዓመቷ ሻርሊን ሩቴንዶ ሙኔንጋ፣ የ33 ዓመቱን ባለቤቷን ብልት በመንከስ ከባድ ጉዳት ማድረሷን የዚምባብዌው "The Herald" ጋዜጣ ዘገበ። የጋ…
እየተዘጋጀን ነው-የህወሓት ጄኔራል‼️ የፌዴራል መንግሥቱ እያደረገ ያለውን የጦርነት ትንኮሳና የድሮን ድብደባ በትግስት ይዘን ስራችን እያከናውን የምንገኘው ሲሉ የህወሓት ወታደራዊ መሪ የሆኑት ጄ/ ፍስሃ ማንጁስ ተናግረዋል። ቴክኖሎጂ/ድሮን/ጦርነት አያስቆምም ብለዋል። ለህልውናችን ብለን…
የድሮን ጥቃት‼️ በዛሬው ዕለት መስከረም 2/2019 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡10 በራያ_ኮረም ከተማ ዝናቡ ማልዴይ በሚባል ትምህርት ቤት ላይ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። ጥቃቱ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ባህርዛፍ ውስጥ ተደብቀው በነበሩ መድፎች እና ዙ-23 መሳሪያዎች ላይ ያነጣጠረ ነው ተብሏል።…
የዚምባብዌው ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የልደት ቀናቸውን ብሔራዊ የሕዝብ በዓል አድርገው ሰየሙ የዚምባብዌ መንግሥት የፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የልደት ቀን የሆነውን መስከረም 15 (ሴፕቴምበር 15) በየዓመቱ የሚከበር ብሔራዊ የሕዝብ በዓል አድርጎ ማወጁ ከፍተኛ ትችትና ተቃው…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.