Channel
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Updated: 2026-09-13
ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁበት የዓለም አትሌቲከስ አልቲሜት ሻምፒዮንሺፕ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል። ለመጀመሪያ ጊዜ ትናንት መካሄድ የጀመረው የዓለም አትሌቲከስ አልቲሜት ሻምፒዮንሺፕ ዛሬ ምሽትም መካሄዱን ይቀጥላል፡፡ በሁለተኛ ቀን ውድድሩ ኢትዮጵያ በሴቶች 1ሺ 500 ሜትር እና 800 ሜትር ፍፃ…
መስከረም – የተፈጥሮ መታደስ ወር ”መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ እንኳን ሰው ዘመዱን ይጠቃል ባዕዳ… የሚለው ስንኝ፣ የዘመናት የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የኾነውን ማኅበራዊ ትስስር የሚያሳይ እውነታ ነው። አዲስ ዓመት ሲተካ ከተፈጥሮ መታደስ ባሻገር የሰዎች ግንኙነት የሚታደስበት…
አርሰናል፣ ቼልሲ እና ሊቨርፑል ዛሬ ይጫወታሉ። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ የሚካሄዱ ሲኾን፣ የደረጃ ሰንጠረዡን የበላይነት ለመያዝ የሚደረጉ ተጠባቂ ፍልሚያዎች ይከናወናሉ። በአሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሰናል ወደ ስታዲየም ኦፍ ላይት አቅንቶ ከሰንደር…
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር በመኾኗ ምን ተጠቀመች ? ኢትዮጵያ በታሪኳ ረጅም እና ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሠረት ያላት፣ ለአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ምስረታ ግንባር ቀደም ሚና የተጫወተች የነጻነት እና የዲፕሎማሲ ማዕከል ናት። አሁንም ሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅሟን፣ የሕዝቧን የብልጽግና…
ወልዋሎ ዓዲግራት ወደ ሁለተኛው ዙር ለማለፍ ዛሬ በድሬዳዋ ከሂላል አል ሳሕል ጋር ይጫወታል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ተወካዩ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በድሬዳዋ ስታዲየም የሱዳኑን ሂላል አል ሳሕል ያስተናግዳል። በታ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኢራኑ ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኢራኑ ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዜሽኪያን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በብሪክስ ፕላስ የቤተሰብ መድረ…
ዠሬሚ ዶኩ ከሜንቼስተር ደርቢ ጨዋታ ውጭ ኾነ። ቤልጂየማዊው የመስመር አጥቂ ዠሬሚ ዶኩ እሁድ ከሜንቼስተር ዩናይትድ ጋር በሚደረገው የታላቁ የሜንቼስተር ደርቢ ጨዋታ ላይ እንደማይሰለፍ ተረጋግጧል። አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ እንደገለጹት ዶኩ ለአሁኑ ጨዋታ በቂ አካላዊ ዝግጁነት ላይ ስላልኾ…
አዲስ ዓመትን በአደይ አበባ፤ አፈሙዝን በሰላም ካባ መቀበል። የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን፤ አዲሱ ዓመት አዲሱ ዘመን። በማለት በመልካም ሞኞት ዓመቱን ይጀምራሉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች። የክረምቱ ዝናብ ኀያል ኾኖ፤ ወንዞች ሞልተው፤ ዘመድ አዝማድ መገናኘት አቁሞ ለወራት በመ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.