Channel
"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።" (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21) 🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡ 📌 በተጨማሪም ◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች ◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች ◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና ◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል ✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇 📩 @christ_tube_bot Creator @beki_mw
Updated: 2026-09-12
ተመስገን ተሻገርን! "የተጨቅንባቸው ቀኖች ስናስብ፣ከፍቶን ያለቀስንባቸው ወቅቶችን ስናስታውስ፣የዛሬን ብቻ አውጣኝ ከጉድ ብለን ያልናቸውን፣ብዙ ችግር ከእርሱ ጋር ፣ ብዙ ዋጋ የከፈልንባቸውን ቀኖችን አሳልፎ 2019 ተመስገን ተሻገርን!" ነገሮች የሚከናወንላችሁ ዓመት እንዲሆን ተመኘው!!…
🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 🌼 ሰላም ውድ የ @CHRIST_TUBE ቻናል ቤተሰቦች በያላችሁበት የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልን እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2019 በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 በ 2018 ዓ.ም ስናጠፋ ~ ለማረን ፣ ስንወድቅ ~ ላነሳን ፣ ስንታመም ~ ለፈወሰን ፣ ስናለቅስ …
#የማለዳ_ቃል 🌤 " ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድእንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።" — ዘዳግም 33፥26 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILY
ብስለት “ክርስቶስ በእምነት በልባችሁ ይኑር።” — ኤፌሶን 3፥17 ብስለት ማለት ዕድሜ መጨመር ብቻ አይደለም። ብስለት ማለት ብዙ ነገር ማወቅ ብቻም አይደለም። እውነተኛ መንፈሳዊ ብስለት ማለት ኢየሱስ በልባችን ውስጥ የሚያድርበትን ቦታ መስጠት፣ እርሱም ሕይወታችንን እንዲመራ መፍቀድ ነ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ክፍል 10 “ቃልህን መጠበቅ — ታማኝነት በትንሹ” እግዚአብሔር ታላቅ ነገር ከመስጠቱ በፊት፣ ብዙ ጊዜ በትንሽ ነገር ውስጥ ታማኝነታችንን ይመለከታል። ታላቅ ነገር ማድረግ ሁልጊዜ ታላቅ እድል መጠበቅ አይደለም። ዛሬ በእጃችን ያለውን በታማኝነት ማድረግ ነው። “በጥቂቱ ታማኝ የሆነ በብዙ…
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.