Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-09-13
ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና አካታች ልማት የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን - የአውሮፓ ኅብረት የአውሮፓ ኅብረት እና አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና አካታች ልማት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሶፊ ፍሮ…
ኢትዮጵያ የኒው ዴቨሎፕመንት ባንክን ቢሮ በአዲስ አበባ ለማስተናገድ በሙሉ አቅም ዝግጁ ናት - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አባል እና አጋር ሀገራትን ባሳተፈው የብሪክስ ፕላስ የምክክር መድረክ ላይ የተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የኒው ዴቨሎፕመንት ባ…
የኢትዮጵያ ስትራቴጂያዊ ድምጾች በብሪክስ መድረክ ተስተጋብተዋል!” - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ብሪክስ ወደ ሰፊ ጥምረት አድጓል፤ ኢትዮጵያን ጨምሮ አሁን 11 ሙሉ አባላት ያሉት ሲሆን በሩሲያ ካዛን ጉባኤ ይፋ የተደረጉ 10 አጋር ሀገራትንም በልዩ የአጋርነት ማዕቀፍ በማካተት ተ…
ብሪክስ በቁጥር 11 አባል ሀገራት 10 አጋር ሀገራት 49 በመቶው የዓለም ሕዝብ ያቀፈ 40 በመቶ የዓለም ጠቅላላ ምርት የሚሸፍን
የብሪክስ መሪዎች የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አጠቃላይ ሪፎርም እንዲደረግበት ጠየቁ በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ ባለው 18ኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እና የፀጥታው ምክር ቤትን ጨምሮ ዓለም አቀፍ ተቋማት ይበልጥ ዴሞክራሲያዊ እና ውክልናን …
የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት፡ የኢኮኖሚ አድማስን ያሰፋው ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ስኬት የዛሬይቱ ዓለም በፈጣን የኃይል መዋቅር ሽግግር፣ በከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ውድድር እና በአዳዲስ ዓለም አቀፍ ኅብረቶች ምስረታ ውስጥ ትገኛለች:: በዚህ ተለዋዋጭ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ መድረክ …
የብሪክስ አባል ሀገራት የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት፣ የ'ICAO' ዕጩነትን እና የ'COP32' አዘጋጅነትን በጽኑ ደገፉ በሕንድ ኒው ዴልሂ “ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ያለው 18ኛው የብሪክስ (BRICS) የመሪዎች …
የኢትዮጵያ የተግባር ልዕልና በ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ አንዳንድ የዓለም መድረኮች የተሳትፎ ብቻ ሳይሆኑ የአቅም፣ የዕይታ እና የወደፊት ራዕይ መፈተኛ ናቸው:: በኒው ዴልሂ እየተካሄደ ያለው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤም ከእነዚህ ታላላቅ መድረኮች አንዱ ነው
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.