Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሀገር ውስጥ መረጃ የአውሮፓ መረጃ የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ 📩 ለማስታወቂያ፦
Updated: 2026-09-12
🚨 ራፊንሃ ከባርሴሎና ጋር ያለውን ኮንትራት ለማራዘም ተቃርቧል፤ ዲኮ ክለቡ ካፒቴናቸውን ለማቆየት ያላቸውን ፍላጎት አረጋግጠዋል። ራፊንሃ በባርሴሎና በጣም ደስተኛ ሲሆን ሀሳቡንም በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚደግፈው ተገልጿል። @ETHIO_SPORT_FAN @ETHIO_SPORT_FAN
ኤርሊንግ ሃላንድ ለማንችስተር ሲቲ 203 ጨዋታ 197 ጎል+አሲስት Machine 🔥 SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
ክርስትያኖ ሮናልዶ በኢንስታግራም በእያንዳንዱ ፖስት €3.3 ሚሊዮን ያገኛል !🔥 ይሄም ከፍተኛው ተከፋይ ያደርገዋል። SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
እስካሁን በተደረጉ የሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ብዙ የጎል ዕድል የፈጠሩ ክለቦች 🥇 ፒኤስጂ (26) 🥈 አርሰናል (23) 🥉 ባየርን ሙኒክ (19) SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
Media post
🚨 ሪያል ማድሪድ የጁድ ቤሊንግሃምን ኮንትራት ማደስ ይፈልጋሉ። ሁለቱ አካላት በቅርቡ ከስምምነት እንደርሳለን ብለው ተስፋ አድርገዋል። Matteo Moretto SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
ሁሉም የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የሻምፕዮንሰ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታቸውን አሸንፈዋል !🔥 SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
ብዙ የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ያስመረጡ ክለቦች! SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-09-02 · first ad check queued