Channel
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #ETHIO_ZENA_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል ZENA ARSENAL በኢትዮጵያ | 2018 CEO | @wase_vip1
Updated: 2026-09-13
ጋብሪኤል ማጋልሃኤስ በ ስታዲየም ኦፍ ላይት ከሰንደርላንድ ጋር ስለሚደረገው ጨዋታ "ካለፈው ዓመት ልምድ በመነሳት ወደዚያ መሄድ ፈታኝ እንደሆነ እናውቃለን፤ ነገር ግን ወደዚያ ሄደን ሶስቱን ነጥቦች ለማግኘት የሚያስችለውን ብቃት ማሳየት አለብን።" 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_A…
አርሰናል ከ2025/26 የውድድር ዘመን መጀመሪያ አንስቶ በቻምፒየንስ ሊግ በ90 ደቂቃ ውስጥ አንድም ጨዋታ አልተሸነፈም! 🔴⚪️🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
▪︎በዚህ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ከክርስቶስ ዞሊስ በበለጠ ክፍት የጨዋታ ዕድሎችን የፈጠረው ሞርጋን ሮጀርስ ብቻ ነው ! 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
አርሰናል በቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት የወዳጅነት ጨዋታዎች ላይ እና አመቱ ሲጀመር ያስመለከተን አቋም 🔥 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨 የጨዋታ ቀን | ሰንደርላንድ ከ አርሰናል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ | 4ኛ ሳምንት 📆 ዛሬ ቅዳሜ | መስከረም 2 ⏰ ማታ 4:00 🏟️ ስታዲየም ኦፍ ላይት አርሰናል በሊጉ ያለውን ድሉን ለማስቀጠል ዛሬ ሰንደርላንድን ይገጥማል። መድፈኞቹ በመጀመሪያዎቹ 3 የሊግ ጨዋታዎች 3 ድሎችን…
Media post
🚨የጨዋታ ቀን | 𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇𝐃𝐀𝐘 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ሰንደርላንድ ከ አርሰናል ⚽️ 📆 ዛሬ ቅዳሜ | መስከረም 2 ⏰ ማታ 4:00 🏟️ ስታዲየም ኦፍ ላይት 📺 ጨዋታውን በቀጥታ በዜና አርሰናል ይከታተሉ! ድል ለውዱ ክለባችን አርሰናል! 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚…
◾️|| አርሰናል ከ Boston Consulting Group ጋር ስለ ፋይናሺያል ሁኔታዎች እና የወጪ ቅነሳ ጉዳዮች ዙሪያ አብረው መስራት ጀምረዋል:: - Sky News 🥇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.