Channel
🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት ➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊 ያገኛሉ..... ➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @gazetegnaw
Updated: 2026-09-13
5, የዩናይትድ የግራ መስመር መከላከል ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ሲዝን እንደ ቡድን በትልቁ የሚነሳበት ስስ ጎኑ የግራ መከላከሉ ነው። ይህ ክፍል በባለፈው የውድድር ዓመት በጥሩ የአካል ብቃት ላይ ይገኝ በነበረው ሉክ ሾው ይሸፈን የነበረ ቢሆንም ዘንድሮ ግን በጨዋታ መደራረብ የተነሳ …
3, የሁለቱ ቡድኖች የአማካይ ክፍል ሁለቱም ቡድኖች በክረምቱ የዝውውር መስኮት በተመሳሳይ ትኩረት ሰጥተው የሰሩበት ቦታ የአማካይ ክፍላቸው ነው። ምንም እንኳን ማንችስተር ሲቲ ማን ዩናይትድ ካወጣው እጥፍ በማውጣት የ100 ሚሊየን 3 አማካዮችን ቢያስፈርምም ዩናይትድ ከዚህ በተቃራኒ ወጪ…
1, የማንችስተር ሲቲ ተጋላጭነት ሲቲ በማሬስካ ስር ከመጀመሪያው የኮሚውኒቲ ሺልድ ጨዋታ በስተቀር በውጤት ጥሩ ግስጋሴ ላይ ቢገኝም ነገር ግን ጨዋታዎቹን ለተመለከተ ቡድኑ በተደጋጋሚ ለተቃራኒ ቡድን ማጥቃት ተጋላጭ የሆነባቸውን ሁነቶች ያስተውላል። ውሀ ሰማያዊዎቹ በዚህ የውድድር ዓመት …
የ4ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ በተጠባቂው ጨዋታ እሁድ አመሻሽን ሲያደምቅ የማንችስተር ደርቢን ያስመለክታል። ከ10 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ያለ ፔፕ ጓርድዮላ የከተማ ተቀናቃኛቸውን የሚገጥሙት ውሀ ሰማያዊዎቹ በኤንዞ ማሬስካ እየተመሩ የአዲስ ቡድን ግንባታ ላይ ይገኛሉ።በ…
💰🔥 20,000 ብር! ይሸለሙ!💰⚽️ 🎁 በነፃ ይገምቱ ከ 20,000ሺ ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ!🔥 በብዙዎች ጥያቄ ነፃ ሆኗል🔥🌻 አሁኑኑ ይገምቱ!! 🔴 MAN UTD 🆚 MAN CITY 🔵 📲 እንዴት መሳተፍ ይችላሉ! 1️⃣ ቦቱ ውስጥ Start የሚለውን ይጫኑ። 2️⃣ የ Man…
🚨 ባርሴሎና ከሳውዲ አረቢያ በኩል ያለውን ፍላጎት ለመግታት የራፊንሃን ውል እስከ 2030 ለማራዘም እየሰሩ ነው። - [Diaro as] SHARE | @FN_SPORTS
የአለማችን ምርጡ አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድ በማንቸስተር ዩናይትድ ላይ ባደረጋቸው ሰባት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ስምንት ጎሎችን አስቆጥሯል።'' በውድድሩ በእነሱ ላይ ከእርሱ የበለጠ ጎል ማስቆጠር የቻሉት ሞሐመድ ሳላህ (13) እና አለን ሺረር (10) ብቻ ናቸው።'' SHARE | @FN_…
ራይስ በIG ገፁ! 🤳🫂 SHARE | @FN_SPORTS
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.