Channel
የገበያ ሚዲያ የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ በመሆን ወቅታዊና የተረጋገጡ መረጃ እና ፕሮግራሞችን ይከታተሉ! Follow us on: Facebook፦ facebook.com/share/1Z6NASMxns/ YouTube፦ youtube.com/@gebeyamedia Gebeya Business YouTube፦ youtube.com/@gebeyabusines ለመረጃ እና መልዕክት፦ 0948622222 ማርኬቲንግ ፦ 0963380000
Updated: 2026-09-12
🌻መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹 🌼🌻2019 አዲሱ ዓመት የሰላም ዜና የምንሰማበት ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ድምፅ የሚሰማበት ፤ የሀዘን እንባ በደስታ እንባ የሚተካበት ፣ ቤተሰቦች በሰላም የሚገናኙበት ፣ ወጣቶች በተስፋ ወደ ግባቸው የሚመለከቱበት ግባቸውን የሚያሳኩበት ዓመት ይሁ…
በአዲስ አበባ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ አዲስ አበባ ዛሬ ማለዳ በደረሰ የመንገድ ትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል። አደጋው የደረሰው ዛሬ ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 1:50 ሠዓት በቦሌ ክ/ከ…
Media post
አርሰናል ከማንችስተር ሲቲ የሚያደርጉት የኮሚኒቲ ሽልድ ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ይካሔዳል። የእንግሊዝ ኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ አመሻሽ 11:00 በወቅቱ የፕሪምየር ሊጉ እና የኤፍ ኤ ካፕ አሸናፊው መካከል በዌልስ ካርዲፍ ፕሪንሲፓሊቲ ስታዲየም ይካሄዳል። እኤአ በ1908 የተጀመረው እና …
የባሕር ዳር ስታዲየም የካፍን ፈቃድ አገኘ! ነሐሴ 9 /2018 ዓ/ም (ገበያ ስፖርት) እግድ ተጥሎበት የነበረው የባህር ዳር ስቴዲየም ከዛሬ ጀምሮ ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን ማስተናገድ የሚችልበትን ፈቃድ ከካፍ ማግኘት ችሏል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ባደረገው ግምገማ መሠ…
Media post
Media post
በኮሪደር ልማት የተተከለ የመብራት ምሰሶ የገጨ አሽከርካሪ ፖሉን ወደ ነበረበት መልሶ አንድ ሚሊዮን ብር ተቀጣ ነሀሴ 1 /2018 (ገበያ ሚዲያ) በአርባምንጭ ከተማ ሲቀላ ክፍለ ከተማ በኮሪደር ልማት ሥራ የተተከለ ስማርት የመንገድ ዳር መብራት ምሰሶ (ፖል) በመግጨት ጉዳት ያደረሰ አሽ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.