Channel
كناشة ابن منور
Updated: 2026-09-12
መረጃዎች ብዥታ በማያጭር መልኩ ፍንትው ብለው የመጡባቸው ሸሪዐዊ ጉዳዮች ላይ በተለይም የዐቂዳ ርእሶች ላይ መተራረም እንጂ እንደዋዛ እያቃለሉ መተላለፍ አይቻልም። እንዲህ አይነት ጉዳዮችን መተላለፍ የሚቻልባቸው ቀለል ያሉ የኺላፍ ርእሶች አድርጎ ማሰብ መረጃዎችን መደፍጠጥ እና እውነታዎ…
ኺላፍ ሁሉ መጠኑ አንድ አይደለም። ዑለማእ እነሱ ዘንድ ሚዛን የሚደፋውን በማስረጃ እያበጠሩ በመግለፅ የሚተላለፉባቸውን ነጥቦች በሆደ ሰፊነት ማስተናገድ ያስፈልጋል። በእንዲህ አይነት ነጥቦች ላይ ያላግባብ የከረረ አቋም መያዝ * የዑለማእ አያያዝ አይደለም። * ለጭቅጭቅና ልዩነት ይዳርጋ…
ባለፈው ዓመት ምን ያህል ኪታብ አንብባችኋል? በዚህስ ዓመት ምን አሰባችሁ? በተለይ የሸሪዐ እውቀትን በመማርና በማስተማር ላይ የተሰማራችሁ? የማያነብ ጧሊበል ዒልም ሊለወጥ አይችልም። የእውቀት ትጥቅ ለመታጠቅ፣ የግንዛቤ አድማስን ለማስፋት፣ ከጥራዝ ነጠቅ አስተሳሰብ ለመራቅ፣ የሌሎች ጭ…
በጣም ትልቅ እድል ነው ፉሪ ጀሞ አካባቢ ላላችሁ بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الثقلين وعلى آله وصحبه أجمعين أما بعد: ፉሪ ጀሞ ወለቴ ኬንተሪ አከባቢ ላላቹህ መስጅዶች እና መድረሳዎች…
አሰላሙ ዐለይኩም ~ ደርስ አይኖርም፣ ዐፍወን።
ቴሌግራም በቻናሌ ላይ የሚለቃቸው ማስታወቂያዎች ለኔ አይታዩኝም። ስለዚህ Ad የሚለውን በማየት የኔ እንዳልሆኑ መለየት ትችላላችሁ።
ጥቂት ሰው ዘንድ ደርሶ አጅር የምናገኝበት ፖስት፣ ብዙ ህዝብ ዘንድ ደርሶ ፋይዳ ከሌለው ፖስት የተሻለ ነው። ስለዚህ ትኩረት ለመሳብ በማሰብ፣ ብዙ ላይክ ለመሰብሰብ፣ ብዙ ቪው (እይታ) ለማግኘት ጤነኛ ያልሆነ ነገር በማሰራጨት ራሳችንን እንዳንጎዳ መጠንቀቅ ይገባል። ካልሆነ በስርጭታችን…
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ~ እንዴት ናችሁ ወንድሞች እህቶች? ሰሞኑን ከደርስ የራቅኩት ባለቤቴ በወሊድ ምክንያት ሆስፒታል ገብታ ስለነበር ነው። ማታ ከመግሪብ በኋላ በሰላም ወደ ቤት ገብተናል አልሐምዱ ሊላህ። ደርስ እየገባሁ ያልነበረው ከቤት ራቅ ስላልኩ በሚመች ሁኔታ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.