Channel
Updated: 2026-08-02
🗞 ቪኒ ወደ አርሰናል HERE WE GO!💥 ሙሉ መረጃ ለማግኘት Fabrizio romano የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀሉ !
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝗝𝗢𝗶𝗻👇👇
መቼም አናቆምም! በየቀኑ በጥረትህ የምትገነባው እንጂ በድንገት ከሰማይ የሚወርድ ስኬት የለም። ራሳችንን ለማሳደግ ትናንሽ ነገሮችን በየጊዜው እየጨመርን ከሄድን ይሄን የምናነብ ሁሉ ከፍታው ላይ እንገናኛለን! እውነተኛ ለውጥ የሚመጣው በሂደት እንጂ በድንገት አይደለም! ስለዚህ የጀመርነው…
የጓደኛን ምክር ሳንንቅ እንስማ ❤ የዛሬ አስራ ዘጠኝ ዓመት ገደማ የፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከርበርግ አምስት ጓደኞቹን ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ወደነበረችው ክፍሉ እንዲመጡ ጋበዛቸው፡፡ የግብዣው ምክንያት ደግሞ ስላሰበው የስራ ዕድል ሊያወራቸው ፈልጎ ነበር፡፡ ከተጋበዙት አምስቱ ሁለቱ…
ሮዛ ሮዚና ! እሰራበት የነበረ ድርጅት ውስጥ ሮዛ የምትባል የሃብታም ልጅ "ስራ ትልመድ" ተብሎ በግድ በአካውንታትነት ተቀጥራ ነበር። የድርጅቱ ባለቤት የእህት ልጅ ናት አሉ። እንዳለ የድርጅቱ ሰራተኛ በአንድ አፍ "ክፍት አፍ ናት" ነበር የሚላት። እኔ ደግሞ በእርግጥ ክፍት አፍ ናት፣…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued
ስጋ እየወረወሩ ያላላመዱት ውሻ ጭራውን እየቆላ አይጠጋም:: ያወቀህ እና የለመደህ እንጂ የማያቅህ አይንቅህም አይተናኮልህም ። መጀመሪያ ፊት ሰተን አናታችን ላይ ከወጡ ቡሀላ ና ውረድ እሱ በፌደራል ዱላ ነው ። ሁሉ በልክ ሲሆን ወዳጅነት ይበረክታል ። አወኩሽ ናኩሽ እንዳይመጣ አንደበት…
ሰላም ቤተሰብ ለፍቅር ክፍል 4 ሊለቀቅ ነው ላይክ እያደረጋችሁ ግን አደለም ታሪኩን አልወደዳችሁትም ወይ? ይቀጥል👍 ይቀየር ✍
አንተ ከሞትክ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ያንተን ስም የሚያነሳ ድምፅህን የሚያስታውስ ወይም ፊትህን የሚያውቅ አንድም ሰው በዚህ ምድር ላይ አይኖርም አወ … መረሳት የሁላችንም እጣ ፈንታ ነው! ዛሬ በስስት የምትነሳቸው ፎቶዎችህ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችህ እና ያሳለፍካቸው ትውስታዎች በሙሉ አ…
𝐖𝐞𝐥𝐜𝐨𝐦𝐞 t̑̈ȏ̈ ከፍቅር ማህደር❤ 💙በዚ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ላይ 💜ድርሰቶች 💚የፍቅር ግጥሞች 💛ጣፋጭ ታሪኮች ❤️ምክሮች ... አልፎ አልፎ ቀልዶች ይለቀቁበታል 😂 Since 2016 e.c ❤️ከናተ ሚጠበቀው 𝐉𝐨𝐢𝐧 to request በማረግ ብቻ መከታተል ነው ❤️ 👇👇👇