Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-09-13
🛐 🛐 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን⛪ ክፍል ፴፩ (31) ✝️ድባብ✝️ ድባብ ትርጉሙ - በቁሙ ጃን ጥላ፣ የሚደበብ፣ የሚዘረጋ ፣የሚታጠፍ ፣ የሚጠቀለል፣ ጌጥና ሽልማት ያለው ወይም ሌጣ የሆነ ማለት ነው። ድባብ፦ እንጨት እንደ ምሰሶ አቆሞ በላዩ ጨርቅ በመስፋት የሚሠራ ትልቅ ጥላ የሚመስል …
🛐 🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📘 ክፍል ፵፪ [42] ⛪የቤተክርስቲያን ታሪክ ከዘመነ ሐዋርያት በኋላ (ዘመነ ሰማዕታት) ከዘመነ ሐዋርያት በኋላ የተነሡ ዓላውያን ነገሥታትና አጥፊ ዐዋጆቻቸው የቀጠለ...❕ ፰.ቤተ ክርስቲያን በዲዮቅልጥያኖስ ዘመነ መንግሥት /284-3059.9/…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፪ (2) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። መስከረም ፪[2] በዚህች ቀን የካህኑ የዘካርያስ ልጅ የከበረ አጥማቂው ዮሐንስ ሕግን አፍራሽ በሆነ በንጉሥ ሄሮድስ እጅ ሰማዕት ሆነ። ይህም እንዲህ ነው በፊልጶስ ሚስት በሄሮድያዳ…
ርእሰ ዐውደ ዓመትና ቅዱስ ዮሐንስ የቅዱስ ዮሐንስ መታሰቢያ በዓል ከርእሰ ዐውደ ዓመት በዓል ጋር በአንድ ቀን እንዲከበር የተደረገበት ምክንያት የርእሰ ዐውደ ዓመት ወይም የዘመን መለወጫ በዓል ለአሮጌው ዓመት ጨረሻ፣ ለአዲሱ ዓመት መነሻ በመሆን ለጊዜ አቆጣጠር የሚያገለግል ስለሆነ ነው…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፩ (1) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። መስከረም ፩(1)በዚህች ቀን ከተስዓቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ የከበረ መልአክ ራጉኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው። ➡️ራጉኤል ማለት የብርሃናት አለቃ ማለት ነው። የብርሃናት አለቃ ሲባል …
🌻እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ!🌻 2019 ዓ.ም 🎉 በዓሉን የሰላም፣የጤና፣የደስታ፣የፍቅርና ፤ የበረከት ይሁንልን☦️🌻 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል 📖መዝ 65÷11📖 🌻ዘመኑን ደግሞ ንስሐ የምንገባበት ቅዱስ ሥጋ እ…
🌼 ዘመን መለወጫ🌼 አስቀድመን ስለ ቅዱስ ዮሐንስ ማንነትና የዘመን መለወጫ መግቢያው ላይ በስሙ ስለመጠራቱ ተመልክተናል፡፡ ዘመን መለወጫ ደግሞ ለምን እንደተባለና ለምን መስከረም ወር ላይ እንደሆነ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንዲህ በማለት ያትታሉ፡፡ ሲያትቱም ብርሃና…
🛐🛐 🛐🛐ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን⛪ ክፍል ፴ (30) ☦️መቅረዝ☦️ በግዕዝ ቋንቋ ተቅዋም ይባላል። ትርጉሙ ፣መቅረዝ የመብራት ዕቃ፣ የሻማ ማኖሪያ፣ የሚቆም ወይም የሚንጠለጠል ባለ ብዙ አፅቅ ማለት ነው። መቅረዝ የተጀመረው በዘመነ ኦሪት ሲሆን እግዚአብሔር ሙሴን ተቅዋም ዘወርቁን እ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.