Channel
Updated: 2026-09-12
ሚስት የባለቤቷን ብልት በጥርሷ ነክሳ ከባድ ጉዳት አደረሰች! በዚምባብዌ ሃራሬ ከተማ ከባለቤቷ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት የተናደደችው የ29 ዓመቷ ሻርሊን ሩቴንዶ ሙኔንጋ፣ የ33 ዓመቱን ባለቤቷን ብልት በመንከስ ከባድ ጉዳት ማድረሷን የዚምባብዌው "The Herald" ጋዜጣ ዘገበ። የጋ…
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Media post
በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት የመጨረሻው ቀን ዛሬ ያበቃል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከአምስት ቀናት በፊት ባስተላለፈው ጥብቅ ማሳሰቢያ መሠረት፣ የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ ዛ…
አኮያ ፕሮፐርቲስ የ2026 የዲሲ እና ቶሮንቶ ዲያስፖራ ኤክስፖ ዋና ስፖንሰር ሆነ በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ የመኖሪያ እና የንግድ ህንፃዎችን በማልማት ላይ የሚገኘው አኮያ ፕሮፐርቲስ፣ በሰሜን አሜሪካ ለሚካሄደው የ2026 የዋሽንግተን ዲሲ እና ቶሮንቶ ዲያስፖራ ኤክስፖ ዋና ስፖንሰር …
Media post
ሕብረት ባንክ ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር የ6 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ ሕብረት ባንክ ጳጉሜን 4 ቀን የሕብር ቀንን ምክንያት በማድረግ ከሠራተኞቹ የተሰበሰበ 6 ሚሊዮን 200 ሺሕ ብር ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር ድጋፍ ማድረጉን ለብዙኃን መገናኛ በሰጠው መግለጫ…
የቢሊየነሩ ቢል ጌትስ ሴት ልጅ በማጭበርበር ወንጀል 20 ዓመት ልትታሰር ትችላለች የማይክሮሶፍት መስራች የቢል ጌትስ የ23 ዓመት ልጅ ፊቢ ጌትስ “ፊያ” (Phia) በተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያዋ አማካኝነት የዲጂታል ማጭበርበር ወንጀል ፈጽማለች በሚል ከባድ የፌደራል ክስ ሊመሰረትባት እ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.