Channel
Updated: 2026-07-31
በሉ ደህና እደሩ ! የነገ ሰው ይበለን ❤️ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በቀሪው የዝውውር መስኮት ስብስቡን ለማጠናከር ሉዊስ ሆልን የማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ከዚህ በፊት ተገልፁዋል። በተጨማሪም በተከላካይ ክፍሉ ላይ የኖቲንግሀም ፎረስቱ ሙሪሎ ወይም የፍራንክፈርቱን አርተር ቴአትን በተለዋጭነት ለማምጣት ንግግሮች መኖራ…
Media post
ጠያቂ :- ምርጡ የእግር ኳስ ክለብ ? በርና ቦይ :- ማንችስተር ዩናይትድ ጠያቂ :- ምርጡ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ማን ነው ? በርና ቦይ :- ኮቢ ሜይኑ [espn] @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ዲዬጎ ዳሎት ያለፉት ሰባት የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኞች የመጨረሻ የዩናይትድ ጨዋታቸዉ ላይ መጫወት የቻለ ብቸኛዉ ተጫዋች ነዉ። አሞሪም ቫኒስትሮይ ቴንሀግ ራኚክ ካሪክ ሶልሻየር ሞሪኒዮ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued
ኑሴር ማዝራዊ 🤝 ማትያስ ዴሊይት @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
የዩናይትድ ተጫዋቾች ለታይለር ፍረድሪክሰን መልካም የስንብት መልዕክቶቻቸውን ገልፀውለታል! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
የ2025/26 የሉክ ሾው እና የለዊስ ሀል ቁጥራዊ መረጃ !! ➠Squawuka @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648