Channel
አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew
Updated: 2026-09-12
ገመናህን በጉያህ ያዝ! ⚠️⚠️‼️‼️⚠️⚠️ አንድ ምርጥ ነገር ፈልጉ፣ አንድ ነፃነት የሚሰጣችሁን፣ ውስጣችሁን የሚያረጋጋውን፣ እውነተኛውን ሰላም የሚያድላችሁን ወሳኝ ነገር አድርጉ። ይህ ወሳኝ ነገር ስለግል ህይወታችሁ ለማንም አለማውራት ቢሆንስ ምን ይመስላችኋል? ቆም ብላችሁ ያለፈ ታ…
🌼🌻🌼 እንኳን ለ2019 ዓ.ም 🌼🌻🌼አዲሱ ዓመት በሰላም፣ በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ! ዓመታት ይተካካሉ፣ የቀን መቁጠሪያው ይለወጣል፣ በየቦታውም «እንኳን አደረሳችሁ» የሚሉ መልካም ምኞቶች ይበዛሉ። ነገር ግን፣ ቀኑ ስለተቀየረ ብቻ ህይወታችን በራሱ አይቀየርም። እውነተኛው …
💥📣የፍቅር ግንኙነታቹ ለምን አሰልቺ ሆነ? እነዚህን አድርጉ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/7yWsnhe80hs?si=VFZjXrjolj4ZwB-q
የትኛው ላይ ነህ? ➡️➡️➡️🗣️ ከሶስቱ የትኛው ላይ ነህ? ስቃይ ላይ? ትምህርት ላይ ወይስ ለውጥ ላይ? ከሶስቱም ውጪ ከሆንክ ግን ህይወትም ብዙም ላንተ እያዳላች አይደለም። ካወቁበት ዛሬ ስቃይ ላይ ያሉ ሰዎች መዳረሻቸው በምንም የማይቀለበስ ለውጥ ነው፤ ከገባቸው አሁን ከስቃያቸው …
💥📣እራሳቹን አታስንቁ! እነዚህን በድፍረት አድርጉ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/9I90OU7ynb4?si=wJIOM5bSydTUrV_d
መጠጊያ አለህ! ➡️➡️🗣️🗣️ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ፣ በየትኛውም ከባድና ቀላል አጋጣሚ ውስጥ የአምላክ መንፈስ አለ። ሽብር፣ ስብራት፣ ስጋት፣ ፍረሃት፤ ጭንቀት ቢገጥምህ የምታመልጥበት፣ የምታልፍበት መጠጊያ አምላክ አለህ። ነገሮች በምክንያት ይሆናሉ፣ ሁነቶች ሌላ ውጤት አስከትለው …
ሰላምን ምረጡ! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ የእውነት ለራሳችሁ ዋጋ የምትሰጡ፣ የምርም የተረጋጋ ህይወትን መኖር የምትፈልጉ፣ ከልባችሁ መንፈሳዊነትን ካስቀደማችሁ አንድ ነገር ብቻ ምረጡ። እርሱም ሰላም ነው። ውስጣችሁ ሰላም ባይሆን፣ ቤታችሁ ሰላም ባይሆን፣ አካባቢያችሁ ሰላም ባይሆን፣ ሀገራችሁ ሰ…
💥📣ከZero ልጀምር ነው! ሁሉነገሬን አጥቼያለሁ 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/vbGAjaFacvM?si=UhMgxF_hK1o_S4kl
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.