Channel
Buy adds:- https://telega.io/c/neamn_media << ነአምን በአሐዱ አምላክ እግዚአበሔር!>> ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ #ትምህርቶች #ዝማሬዎችና #ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ስነ-ፅሁፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። ለሁሉም መረጃና አስተያየትና በቻናሉ ላይ ለመፃፍና ለመሳተፍ @theofloss ያናግሩን መረጃውንም ያካፍሉን።
Updated: 2026-09-13
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
መስከረም 2 በዛሬዋ ቀን መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕት ሆነ ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውን ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ ስለ መንግሰተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ። ሐሙስ ውዳሴ ማርያም ንጉሥ ሄሮድስን የወንድምህን ሚስት ታገባ ዘንድ አይገባህም ብሎ በገሠጸው …
፰ (የመጨረሻ) አዲሱ ዓመት (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው) ዳግመኛም አንድ ሰው በመጸለዩ ምክንያት እግዚአብሔርን አስቈጥቷል፡፡ ምክንያቱም ጸሎቱ ለእግዚአብሔር ክብር የተደረገ አልነበረም፤ ርሱም ፈሪሳዊው ነው /ሉቃ.18/፡፡ ፊንሐስ ግድያን ስለ ፈጸመ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀ…
ርእሰ ዐውደ ዓመትና ቅዱስ ዮሐንስ የቅዱስ ዮሐንስ መታሰቢያ በዓል ከርእሰ ዐውደ ዓመት በዓል ጋር በአንድ ቀን እንዲከበር የተደረገበት ምክንያት የርእሰ ዐውደ ዓመት ወይም የዘመን መለወጫ በዓል ለአሮጌው ዓመት ጨረሻ፣ ለአዲሱ ዓመት መነሻ በመሆን ለጊዜ አቆጣጠር የሚያገለግል ስለሆነ ነው…
"በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ" (መዝ ፷፭፥፲፩) ውድ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችና አገልጋዮች በሙሉ:- የዘመናት ባለቤት የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር አባታዊ በሆነው ቸርነቱና አባታዊ ጠባቂነቱ ያለፈውን ዓመት በሰላም አሳልፎ፣ ለአዲሱ ዓመት በጤና እና በህይወት ስላደረሰን ስሙ…
"Turuuma keetiin waggoota ni badhaasta" (Faarfannaa 65:11) Kabajamoo dargaggootaa fi tajaajiltoota mana barumsaa Dilbata hundumaaf:- Waaqayyo Gooftaan abbaa baraa kan ta'e tola isa…
+++ የአዲስ ዓመት ስለት +++ በኖኅ ዘመን የነበሩት ሰዎች አመጸኞች ሆኑ። የእግዚአብሔርን የምሕረት ጥሪ እምቢ ብለው መንገዳቸውን በፊታቸው አበላሹ። ምድሪቱንም በግፋቸው ሞሏት። ስለዚህም እግዚአብሔር ከትውልዱ ጻድቅ የነበረው ኖኅና ቤተሰቡን አስቀርቶ ሌሎቹን ከምድር ጋር ያጠፋቸው ዘ…
፯ አዲሱ ዓመት (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው) ትዳራችን እንኳን ለእግዚአብሔር ክብር ልናደርገው ይገባናል፡፡ መኝታችን (በትዳር ውስጥ የሚደረገው ሩካቤ) ንጹሕ ማድረግ፣ ትዳርን ለብር ወይም ሌላ ምድራዊ ነገርን ለማግኘት ሳይኾን ነፍሳችንን ለማዳን፣ እግዚአብሔርን ለማግኘት የሚ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.