Channel
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
Updated: 2026-09-12
Media post
🌼"ሌቦች ባዶ ቤትን ለመበርበር አይመጡም፤ ወርቅና ብር ወዳለበት ቤት እንጂ፡፡ ዲያብሎስም ልክ እንደዚህ ነው፤ ሊፈትናቸው የሚመጣው መንፈሳዊ ሀብታትን ወዳከማቹት ነው፡፡" (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ) ለመቀላቀል 👉 @ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #ቤተክርስቲያን #ባህረ #ጥበባት ቤተክርስቲያን ባህረጥበባት(4) አትመረመርም(2)እጅግ ጥልቅ ናት(2) በሥጋዊ ጥበብ ለማወቅ ቢቃጣ የእምነት መነፅሩን ይዞ ስላልመጣ(2) አንዳንዱ በክህደት(2) ፈጣሪውን አጣ(2) ............ እንመሰክራ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 የደናግል መመኪያ የነብያት ገዳም አውደ አመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም ለመቀላቀል 👉 @Ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 🌼 🌼አሐዱ አምላክ አሜን ›››🌼 🌼መስከረም 2 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 🌼" ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ "🌼 +ቅዱስ ወንጌል ላይ ከእመቤታችን ቀጥሎ የነዘካርያስን ቤተሰብ ያህል ክብሩ የተገለጠለ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ወትባርክ አክሊለ ዓመትከ ወይፀግቡ ጠላተ ገዳም ወይረውዩ አድባረ በድው። " በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።" መዝ ፷፭:፲፩ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፤ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ። እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። አበቦች በምድር ላ…
🌼 #የእንቁጣጣሽ_መዝሙር 🌼 🌼 🌼 #በማኅበረ ፊልጶስ 🌼 🌼 🌼 🌼 #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/ #ወስብሐት ለእግዚአብሔር!! #ለመቀላቀል @ortodoxtewahedo #ግሩኙን ለመቀላቀል @ortodoxtewahedoo #ለሃ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 '' በቸርነትኽ፡ ዓመትን፡ ታቀዳጃለኽ፡ ምድረ በዳውም፡ ስብን፡ ይጠግባል። '' መዝ ፦ ፷፬ ፥ ፲፩ 🌼መልካም አዲስ ዓመት!🌼 ለመቀላቀል👉 @ortodoxtewahedo 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.