Channel
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz
Updated: 2026-09-12
ኢትዮጵያን ባለ 13 ወር ያደረጋት የራሷ የዘመን አቆጣጠር ስሌት ምን መሳይ ነው? ለሶስት ተከታታይ አመታት 5 ቀን ያላት 13ተኛዋ ወር ጳጉሜን በየ4 አመቱ ደግሞ 6 ትሆናለች፡፡ የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠርም የአቡሻክር ነው የሚለው አከራካሪ ሆኖ ይሰማል:: በጉዳዩ ላይ ትዕግስት ዘሪሁ…
ለመሆኑ ዓመቱ ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዴት ያለ ሆኖ አለፈ? https://youtu.be/YQfVLx8bJSE
መልካም አዲስ ዓመት ከሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የስራ ባልደረቦች ጋር ልዩ የበዓል ቆይታ | Happy New year https://youtu.be/sZc_upJDK0Q?si=5BC-2-IvZLS7NOFV
እንኳን አደረሳችሁ ራዲዮናችሁ ሸገር 102.1 መልካም አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ ይመኛል። መልካም በዓል!
#እንደ_ቤተሰብ እንደ ቤተሰብ አዲስ ዓመትን በታሪካዊው የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር https://youtu.be/tN3ep8dPtNs?si=J-u0l2XN-ZDaQI4T #endebeteseb #shegerfm #shegerpodcast #NewYear
ጳጉሜን 5 / 2018 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የነበሩትን አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ከ600 በላይ እስረኞች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር መለቀቃቸውን ኢሰመኮ ተናገረ፡፡ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሃይል ለመናድ ሞክረዋል በሚል በህግ ጥላ ስር የነበሩ ግለሰቦች እንዲፈ…
#ሸገርመዝናኛ ደመረ ለገሰ ከወንድሙ ሐይሉ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ https://youtu.be/EGfvBq3qshQ?si=e3rmo1Hj_FAyZslK #shegermeznagna #DemereLegese
#547 ከፍይናንስ ባለሙያው መርዕድ ፍቅረዮሐንስ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት https://youtu.be/ry190T1pdMs?si=f365hLQbDyIc8SXR
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.