Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-09-12
ምን ይሻላል?! -በምቾት ጊዜ አላህን እየረሳን፣ በችግር ስንፈተን ብቻ ወደ እርሱ እንሮጣለን። አምልኳችን የዘመቻ ሆኗል፤ ፆምም ሆነ የሌሊት ሶላት በጉጉት ጀምረን እናቋርጣለን። ውስጣችን ከውጫችን ተጋጭቷል፤ አፋችን ቢያምርም ምግባራችን የከፋ፣ እውቀት ቢኖረንም ተግባር የለሽ ሆነናል። …
❝ባል ፈልግልኝ!❞ -- «እስኪ ጥሩ፣ ሷሊህ ባል ፈልግልኝ!» እያለች ፈገግ ስትልህ እንደ ቀልድ አትመልከተው፤ ከዛ ፈገግታ ጀርባ ጥልቅ የሐላል ህይወት ናፍቆትና የ ሐያእ ድምፅ አለ። ሴት ልጅ ክብሯን ጠብቃ የትዳር ፍላጎቷን በግልጽ ፊት ለፊት መናገር ሲከብዳት፣ አብዛኛውን ጊዜ በጨዋታ…
ዝሙት የጥቂት ደቂቃ ስሜት ነው፤ ፀፀቱ ግን እስከ ዕድሜ ልክ አብሮ ይኖራል።
ተስፋችን በ2019 ላይ ሳይሆን፣ የዘመናት ጌታ በሆነው በአላህ ላይ ነው! አላህ ሁልጊዜም የተሻለውን ይወፍቀን፤ የተሰበረውን ይጠግንልን፤ ያጣነውንም በበጎ ይተካልን! አሚን።
ዓሳ በውሃ ውስጥ ሆኖ በዝምታ ያነባል፤ ያቀፈው ባህር ግን እንባውን ከቶ አያውቅለትም።
ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልባችንን አታዘንብልብን፤ የሰጠኸንን ጸጋም ከእኛ ከሰጠኸን ብኃላ አትቀማን። አንተ እጅግ ሰጪና ቸር ነህና!
ይህ የምትሰሙት የከበረ ድምፅ የውዱ አባቴ ነው። በመልካም ሥነ-ምግባር አንጾ፣ በዲን መንገድ ላይ አቅንቶ ያሳደገኝ አባቴ ። አላህ ዕድሜውን ከመልካም ሥራ ጋር ያርዝምልኝ፤ በሁለቱም ዓለም ክብሩን ከፍ ያድርግልኝ። ስትጠሩኝ አቤት ብዬ የምመልሰው፣ ስታዙኝ ፈጥኜ የምደርሰው፣ አስቸግራችሁ…
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «... ዕወቅ! የ ሙእሚን ክብርና ልዕልናው የሌሊት ሶላቱ ሲሆን፣ ክብሩ ደግሞ ከሰዎች እጅ መብቃቃቱ (በሰው እጅ ያለውን ከመከጀል ራሱን መጠበቁ) ነው።»
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.