Channel
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot
Updated: 2026-09-13
አስደሳች ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ የ የእንግሊሽ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ✅ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን …
ብዙ "ደዩስ -(የማይቀና) አለ ግን . ሚስቱን፣ እህቱን፣ ሚድያ ላይ ከሚለጥፍ በላይ ደዩስ የለም። ጀብድ መሰላቸው እንዴ ሚድያ ለሚድያ መለጣጠፍ እስኪ ተቆጠቡ ከዚህ ድርጊታችሁ?
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ በጉራጌ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች የዳዕዋና የትምህርት አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ ኡስታዞችን መቅጠር እንፈልጋለን። የሥራው መስፈርቶች አመልካቾች፦ - ቁርአንን በተጅዊድ ማስተማር የሚችሉ፤ - ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስ…
ተስፋችን 2019 ሳይሆን አላህ ነው በእሱ እንመን 2019 ስለሆነ የተለየ ምንም ነገር የለም የቤተክርስቲያን ካላንደር አይሸውዳችሁ 🙌
Media post
በኢማም ማሊክ ዘመን ባል እና ሚስት ከባድ ፀብ ውስጥ ገብተው ሚስት ደረጃ ላይ ሆና ባል ከታች ምድር ላይ ሆኖ ይሠዳደባሉ በሚስቱም በጣም የተናደደው ባል <<ከደረጃው ከወጣሽም ፤ከደረጃው ከወረድሽም፣ደረጃው ላይ ቆመሽ ከቀረሽም ኒካችን ወርዷል ተፈተሻል >> ብሎ ለፈትዋ እማይመች አይነት…
"ማንም የማይሰጠን ፍቅር/ክብር/እምነት(trust ) የሰጡን ሰዎች መበደል የልብ ህመምተኛ ያደርጋናል እነሱ ይቅር ቢሉንም ፀፀቱ ሂይወታችን ይበጠብጠዋል ፈገግ እንዳንል ቀና ብለን እንዳንሄድ ያደርገናል ።"
የጁመአ ቀን ሱናወች ~ ~ገላን መታጠብ ~ ጥሩ ልብስ መልበስ ~ሽቶ መቀባት ለወንዶች ~ ሲዋክ ~ ማልዶ በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ ~ ሱረቱል ካፍን መቅራት ዱአ ማብዛት ~ በረሱል (ሰለሏሁ፣ዐለይሂ፣ወሰለም) ላይ ሰለዋት ማውረድ። اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ،…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.