Channel
Updated: 2026-09-13
#እስቲ_በአዲሱ_ዓመት_ልመርቅህ፦ አዲሱ ዓመት በፍቅር የተሞላ ይሆንልሃል! አዲሱ ዓመት በሰላም የተሞላ ይሆንልሃል! አዲሱ ዓመት በስኬት የተሞላ ይሆንልሃል! አዲሱ ዓመትበእድገት የተሞላ ይሆንልሃል! አዲሱ ዓመት በበረከት የተሞላ ይሆንልሃል! አዲሱ ዓመት በደስታ የተሞላ ይሆንልሃል! አዲ…
Media post
#አረ_በአዲሱ_አመት_አታስገምተን_ብሮዬ በ2018 እንደቆሸሽክማ 2019ን አትቀበል አዲሱ ዓመት ከእነዚህ የምትጸዳበት ይሁንልህ! በቀላሉ በሰዎች የሚያስገምቱህ ነገሮች፦ 1. የጫማህ መቆሸሽ 2. የሸሚዝህ ኮሌታ መቆሸሽ 3. የጥፍርህ ማደግና አለመጽዳት 4. የጺምህ መዝረክረክ 5. የብብት…
Media post
#ብሮዬ_እመነኝ_አዲሱ_አመት_የተሻለ_ይሆናል_አሜን_ነው? ይሄ ዓመት አሰቃይቶህ ነበር? ያመንከው ከድቶሃል ይሳካል ያልከው ርቆሃል የደከምክለት በኖ ጠፍቷል በጭንቀት እንቅልፍ አጥተሃል ብቻህን አልቅሰሃል? ብርታትህ ተሟጦ ተስፋ ቆርጠሃል ልብህ ተሰብሮ ግራ ተጋብተሃል አሜን ብለህ ምርቃቴ…
Media post
#ኃያልና_ሚሊየነር_የሚያደርግ_ምርቃት_ተቀበል 1. ያረገዝከው ሕልምህ የሚወለድበት 2. የድካምህን ውጤት አቅፍህ የምትስምበት 3. በዘመዶችህ ፊት የምትከብርበት 4. ከራስህ አልፎ ለሌሎች የድል ብርሐን የምትፈነጥቅበት 5. ከጫፍ ጫፍ የድልህ ዜና የሚበሰርበት 6. ጦርነቶችህን ሁሉ የምታ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.