Channel
Updated: 2026-07-30
በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች -ሰንደቅ አላማ -የክልሎች መዝሙር ና - የፓርላማ ውክልና ጉዳይ ይገኙበታል። የዋዜማን ዝርዝር ያንብቡት- cutt.ly/0yuPn4Oq
ለቸኮለ! ረቡዕ፣ ሐምሌ 22፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ 20 ያህል የታዳጊ ኢትዮጵያዊያን የእግር ኳስ ቡድን አባላት "የጎቲያ ዋንጫ" ለሚባል የእግር ኳስ ውድድር ከሄዱባት ስዊድን መሠወራቸው ተሠማ። ታዳጊዎቹ ከ14 እስከ 17 እድሜ ክልል የሚገኙ መሆኑን የዘገበው ስዊድ…
የብሔር ፌደራሊዝምን ለማስቀጠል “የቆረጡ” ተመካካሪዎች የዋዜማን ዘገባ ይመልከቱ -- cutt.ly/8yuzQA8f
ለቸኮለ! ማክሰኞ፣ ሐምሌ 21፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ሳዑዲ ዓረቢያ "አደንዛዥ እጽ በማዘዋዋር" ወንጀል በፍርድ ቤት ተፈርዶባቸዋል ያለቻቸውን ተጨማሪ አምስት ኢትዮጵያዊያን ትናንት በሞት ቀጣች። የሳዑዲ የአገር ውስጥ ደኅንነት ሚንስቴር፣ የሞት ቅጣቱ ዓላማ በአደንዛ…
ብልፅግና ፓርቲ በምክክር ጉባዔው ስለሚይዘው “አቋም” በዝግ ተወያየ፣ “ያፈነገጡ” አባላትን አስጠንቅቋል ጉባኤው እሁድ ሐምሌ 19 ቀን፤ 2018 ዓ.ም ዕረፍት ቢያደርግም፤ ብልጽግና ፓርቲን ግን በምክክሩ እየተሳተፉ የሚገኙ “አባሎቹን” ሰብስቦ መዋሉን የዋዜማ ምንጮች ገልጠዋል። ዝርዝሩን…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ሐምሌ 20፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ 92 ሚሊዮን የሚጠጋ የኢትዮጵያ ሕዝብ "ጤናማ የምግብ ሥርዓት" ለመከተል አቅም እንደሌለው የተመድ የምግብ ዋስትና ሪፖርት አመለከተ። በኢትዮጵያ ጤናማ የምግብ ሥርዓትን ለማስጠበቅ በነፍስ ወከፍ የሚወጣው ወጪ ከምሥራ…
Ethiopia’s National Dialogue: Can It Shape Abiy Ahmed’s Political Project? The dialogue may also have important implications within the ruling Prosperity Party itself. Abiy Ahmed’s…
በአዲስ አበባ ጉዳይ የገዢው ፓርቲ አባላት ለሁለት ተከፍለዋል የምክክሩ ጉባዔ ዛሬ ዕረፍት አድርጎ ነው ወደ ውይይት ይመለሳል። የዋዜማን ዝርዝር ያንብቡት- cutt.ly/DyyInTbg
Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com