Channel
የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች Yasin Nuru "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) "የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም " የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7} UNOFFICIAL ለአስተያየት👇👇 @hasabbbbot ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇 @yasin_nuru_hadis
Updated: 2026-09-12
የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን! @yasin_nuru @yasin_nuru
«አንዳንድ ዑለማዎች እንዲህ ብለዋል፦ አንድ ሰው ኻቲማው(የሂወቱ መጨረሻ) እንዲበላሽ ከሚያደርጉ ታላላቅ ምክንያቶች አራት ናቸው፦ 1.ለሰላት ግድየለሽነት ማሳየት። 2.የሚያሰክር መጠጥ (ኸምር) መጠጣት። 3.ወላጆችን መበደልና አለመታዘዝ። 4.ሙስሊሞችን አዛ ማድረግ።» — አስ-ሱዩጢ رح…
الفوائد العشر لصلاة الفجر 🔟 የሱብሒ ሰላት ጥቅሞች 1. ቀኑን በሙሉ በአላህ ጥበቃ ስር ይውላል قال رسول الله ﷺ "من صلى الفجر فى جماعة فهو فى ذمه الله فلا تخسروا ذمه الله و من خسر ذمه الله طرده فكبه فى الن…
ለዚህ ቪዲዮ እኔም ህያው ምስክር ነኝ! ሀቂቃ… ትዳር የሪዝቅና የበረካ በራፍ ነው። ሰራተኞች አሉኝ፤ ያገቡትም፣ ያላገቡትም፣ ልጆች ያላቸውም አሉ። የሁሉንም ወርሃዊ ደመወዝ እኔው ነኝ የምከፍለው፤ ክፍያቸውም በጣም ተቀራራቢ ነው። ነገር ግን እውነተኛው ልዩነት የሚታየው ደመወዝ ከተከፈለ…
ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን የወንድሜ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ወላጅ እናት ወደ አኼራ ሄደዋል:: የእናታችን ስርዓተ ቀብርም ነገ ቅዳሜ ከዝሁር ሰላት ቡኃላ ሰናተል ጀናዛ ተሰግዶባቸው በኮልፌ የሙስሊሞች መካነ መቃብር የሚፈፀም ይሆናል አላህ ይዘንላቸው፣ ማረፊያቸውንም በጀነተል ፊርዶ…
የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን! @yasin_nuru @yasin_nuru
#ሱብሃን_አላህ #በግብፅ እጅግ ያልተለመደ የሕክምና ክስተት! 😢💔 አንዲት ግብፃዊት ሴት የመውለጃ ቀኗ ከመድረሱ 10 ቀናት ቀደም ብሎ በልብ ችግር ምክንያት ትሞለች። ነገር ግን አስደንጋጩ ነገር መንታ ልጆቿ በማህፀኗ ውስጥ በሕይወት ነበሩ። በሚገርም ሁኔታ እናታቸው ከሞተች ከ15 ደ…
የባል እና ሚስት የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም 🌹ባል :― አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ 🌹ሚስት― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ና…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.