Channel
አዲስ መዝሙር እድሜን ጨመርክልኝ ዘማሪ አቤል መክብብ https://t.me/Z_AbelMekbeb https://t.me/Z_AbelMekbeb https://t.me/Z_AbelMekbeb
ደግ ደጉን አሳየን ደግ ደጉን አሳየን ደስ ይበለን በአዲስ ዓመት ይቅር በለን ባጠፋነው የፍቅር አባት የምሕረት አዝ ከምናየው ከምንሰማው ይከልለን ቸርነትህ መቼም እኛ በድለናል እግዚአብሔር ግን ይቅር ባይ ነህ ሾተል ስቦ የነበረው አበባን ይስጥ ለወንድሙ ከመቅበዝበዝ ከጸብ ይውጣ አብሮት…
ደጅሽ ላይ ቆሜ ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ በአንቺ በእናቴ በእመቤቴ አዝ እንቺ በመሆንሽ የሕይወቴ ፋና አልፈራም ጨለማ ብርሃን አለኝና አይጠፋም ዘላለም ፍቅርሽ ከአንደበቴ አለ በደሜ ውስጥ ፍቅርሽ በሕይወቴ አልቀርም ደጅሽ ለዘላለም /2/ …
ጳጒሜን🌿🌿 ጳጉሜ ማለት "ጭማሪ" ማለት ሲሆን በዓመቱ መጨረሻ የምትገኝ አምስት (በዘመነ ሉቃስ ደግሞ ስድስት) ቀናት ያሏት ወር ናት። ኢትዮጵያ "የአስራ ሦስት ወራት ጸጋ" ተብላ የምትታወቀውም በዚህ ምክንያት ነው። በቤተክርስቲያናችን ካሉ ሁለት የፈቃድ አጽዋማት አንዱ በጳጉሜን የሚ…
ያየኽብኝን ያላሳየኽብኝ ያየኽብኝን ያላሳየኽብኝ ደግሞም በደሌን የረሳኽልኝ አስገረመኝ ለእኔ ያለህ አስደመመኝ ለእኔ ያለህ ብበድልህ /4/ እየቻለኝ ያ ትከሻህ አዝ እጄን በአፌ እያስጫነ አስገረመኝ ደጉ ልብህ ፊትህ አይጠቁር በኃጢአቴ እንዳላየህ ታልፈዋለህ ሳታሳጣኝ በሰው መሐል የእኔ…
አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ በዚያ ግርግም ዮሀንስን በገሊላ በኤፍራታ አላየንም አንቺን ብቻ ቀራንዮ አንቺን በኮረብታ ዮሴፍንምአላየንም ሊቶስጥራ ጎልጎታ❴አዝ❵፪ አዝ ገና በማለዳ በናዝሬቷ መቅደስ ገብርኤል በስራት ይዞ ከገሊላ ሲደርስ ያን ዜና ስሰሚ ደነገጥሽ…
የጽድቅ መማሪያ የትሕትና የጽድቅ መማሪያ የጌታዬ እናት የቃል ማደሪያ አዝ ባማረ ዜማ ማርያም ልበል ጠርቼሽ ደስታን ክብርን ልቀበል ማርያም ስምሽን ነፍሴ ወደደው አስደሳቹ ቃል ልቤን አወደው ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ አዝ በጉባኤ ፊት ከዓውደ ምሕረት ማርያ…
🛑 "መባረኪያዬ" ✞ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ✞ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥• @Z_AbelMekbeb •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.