Channel
አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @africatvch እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @africatv1bot ይጠቀሙ።
Updated: 2026-08-25
ቁርኣንን መረዳት ህይወትን ይበልጥ ውብና ጣፋጭ ያደርገዋል ። ቁርኣንን ለመረዳት ደግሞ የዑለሞችን ጥልቅ የእውቀት ጉዞ መከተል ይገባል ። ሸይኽ ሙሐመድ ሀሰን ፈድሉ የሚያቀርቡትን ልዩ የተፍሲር ማዕድ እንድትካፈሉ ስንጋብዝ ይህንን ከግምት በማስገባት ነው ። ከምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ …
አዩብ አለይሂ ሰላም #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
ልብህን የሰውን ሐቅ ባለመመኘት አረጋጋት ! ሀላል እና ያንተ በሆነው ላይ ብቻ ነፍስህን አሳርፋት ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
ባሏ የሞተባት ሴት... #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
ተንቀሳቃሽ ሸሂድ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
የወደፊቱን አዋቂ አላህ ብቻ ነዉ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
በሸይኽ አብዱረህማን አደም ዑመር አማካይነት ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ምላሽና ትንታኔ የሚሰጥበት የአል ፈታዋ መሰናዶ ዘወትር ምሽት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ ይደርሳል ። ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና
የመለዐክተኛዉ አክስት ሆይ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.