Channel
✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1
Updated: 2026-09-12
ብንሥቅም ፡ ባንሥቅም አደይ ቀርታ አታውቅም። by Seifu Worku መልካም አዲስ ዓመት @getem @getem @paappii
ትዝ ይልሻል? የዛሬው ዋዜማ በጳጉሜ 5 አምና ከበርሽ ነበርኩኝ የሀሳቤን ልኖር ደጅሽን ስጠና አይገርምም? ድሮ ልንል በቃን እኒያ ቀናት አልፈው ትዝብት ሊሆኑን በፊደል ተጽፈው ይሄውልሽ አለሜ ይሄንን እወቂ ፡ እንዳለፈው ዘመን ለእኔ ኑሪ እያለ ደጅ ይጠናል ብለሽ እንዳትጠብቂ። ፡ ባይሆ…
አዲስ አመት . . ያ...ጠቢብ ሰለሞን.......... ያማረ ቀለበት ከእጅሽ ያጠለቀዉ፤ ምን ያክል ዉበትሽ ልቡን ቢገዛዉ ነው? ከአደይቷ ይልቅ ደምቀሽ ብትታይዉ፤ ሽንፈት የማያዉቀዉ ፍቅርሽ አሸነፈው። ትዋቢበት ዘንዳ ዉብ እንቁን ለጣትሽ፤ ችግር ሲያገኝሽ ማለፊያ ለጣጣሽ፤ አንድም ለልብ…
"እኔ ባዲስ ቀን አላምንም ቀን ከቀን አልለይም አሮጌ መሆን ነው የቀረኝ አንድ አቅም!" የሚል ድባቴያም ሰምተህ ግን አታውቅም?! ካደፈ ልብሱ አልፎ ከርሞ ልቡናውን እያስተባበረ መስኮት ግድግዳውን እያሰማመረ ድባብ የሚጨምር ደርሶ ባያየውም እንዲህ ያለውንስ አላስተዋልኸውም?! ግን ከዚ …
ድልድይ ናት ጳጉሜ ከዝያ ወደዚኛው፣ ከመጨረሽኛው~ወደ~መጀመሪያው ሲታደል አይደል ወይ ቋጭቶም ለመደምደም፣ የዓመት ቆይታን በ5 ቀን መገምገም! @mypoems396 @getem @getem @getem
@mypoems396 @getem @getem @getem
@mypoems396 @getem @getem @getem
«ናፈቅሽኝ አቦ !» ብዬ የፃፍኩት ኩራት ሲሰማኝ - ቀድጄ ጣልኩት ። «ናፈቅከኝ በጣም» ብለሽ የፃፍሽው ልምምጥ መስሎሽ ወርውረሽ ጣልሽው ። የፍቅር ብርሃን እንዳልተሰማን ቅር እንዳላለን እንዳልናፈቅን በአዲስ ወረቀት - ፀብ ተላላክን ። እንበልና ... እኒያ ወረቀቶች ... ቀደን የጣ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.