Channel
✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @hulearsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @miss14 በኩል አናግሩን!
Updated: 2026-09-13
አርሰናል የዛሬውን ጨዋታ የማሸነፍ ቅድሚያ ግምት ወስዷል።
📍ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች። @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
📲ቲምበር በኢንስታግራም ገጹ! @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
📊 ከ2024 በኋላ ባደረግናቸው 23 የምሽት ጨዋታዎች በአንዱም አልተሸነፍንም። ▪️ሰንደርላንድ ግን ባለፈው የውድድር ዘመን ካደረጋቸው 8 የምሽት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው 2ቱን ብቻ ነው። @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
What happened to him 🥺 አርሰናልን ያለ እሱ በአንድ ወቅት ማሰብ ከባድ ነበር። የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድንም ለዓመታት አገሪቱን የሚያገለግል ጠንካራ ግብ ጠባቂ እንዳገኘ ይነገር ነበር። ዛሬ ራምስዴል በሳውዝሃምፕተን ቡድን ውስጥ አራተኛው ተጠባባቂ ግብ ጠባቂ ነው። እንዲሁም …
⭕በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ብዙ የአርሰናል ወጣት ተጫዋቾች ለመጀመሪያ ጊዜ ከመጀመሪያው ቡድን ጋር ሰልጥነዋል። ይህም የ16 ዓመቱን ቻርሊ ፐርዲን ያካትታል። አጥቂው አማካይ ቀድሞውንም ከእድሜው በላይ እየተጫወተ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ለአርሰናል ከ18 አመት በታች እየተጫወተ ነው። SHA…
📊 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በመጀመሪያ ሳምንት ብዙ የግብ እድሎችን የፈጠሩ ክለቦች ፦ 🥇 PSG (26) 🥈 አርሰናል (23) 🥉 ባየር ሙኒክ (19) [WhoScored]🎖 ➽ የሚገርመው ነገር አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ጠንካራውን ናፖሊን ገጥሟል ። ፒኤስጂ እና ባየርን ሙኒክ በ…
𝗦𝗨𝗡𝗗𝗘𝗥𝗟𝗔𝗡𝗗 𝗩𝗦 𝗔𝗥𝗦𝗘𝗡𝗔𝗟 | 𝗛𝟮𝗛 & 𝗟𝗜𝗡𝗘𝗨𝗣 📚 𝗛𝗲𝗮𝗱-𝘁𝗼-𝗛𝗲𝗮𝗱 ሳንደርላንድ ከአርሰናል ጋር ባለፉት 29 የፕሪሚየር ሊግ ግንኙነቶች ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ ማሸነፍ ችሏል። 🔴 አርሰናል — 18 ድሎች 🤝 አ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.