Channel
✝️•✞•ከገነት የመውጣታችን ምክኒያት ሔዋን እንደሆነች ሁሉ•✞•✝️ ✝️•✞•ዳግመኛ ወደ ገነት የመግቢያ በራችን ድንግል ማርያም ናት•✞•✝️ ✝️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር✝️ ❥ማርያምን የሚወድ ሁሉ ይቀላቀል ☟ ☟ ☟ @maryam_maryam2127 𒋲ጥር 11 2015 ተከፈተ𒋲 ጥቆማ አስተያየቶች ካሉዎት ያድርሱን👇 @yohannes_2421
Updated: 2026-09-12
እናቴ ለሶስት አመት ያክል በጸና ታማ ነበር ሞተች እና ተገነዘች። ስውሯ ማርያም እናቴን አስነሽልኝ ብዬ ቅቤ እምነቷን እና ጸበሏን አስከሬኑ ላይ ስደፋው እናቴ ተነሳች ክብር ለድንግል ማርያም ከቃል በላይ ነው። ምስክርነት😍🥰 🌺✞ማርያም አማላጅ ናት✞🌺
††† እንኳን ለጻድቁ አባ ሙሴ እና አባ አንበስ ኢትዮዽያዊ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† አባ ሙሴ ዘሲሐት ††† ††† #ገዳመ_ሲሐት የሚባሉ ብዙ ቦታዎች አሉ:: ቅድሚያውን የሚ…
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም የማርቆስ ወንጌል ም 6 ፥ 14 - 30 መልካም ዕለተ ቀዳሚት !
ኑ ዐዲሱን አመት በዝማሬ እንቀበለው🥰✨ ሰዋሰው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ገዳም ሰንበት ትምህርት ቤት!
መስከረም 2 በዛሬዋ ቀን መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕት ሆነ ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውን ስለ እግዚአብሔር አፈሰሱ ስለ መንግሰተ ሰማያት መራራ ሞትን ታገሱ። ሐሙስ ውዳሴ ማርያም ንጉሥ ሄሮድስን የወንድምህን ሚስት ታገባ ዘንድ አይገባህም ብሎ በገሠጸው …
✝️ አጎንብሼ ሄጄ አጎንብሼ ሄጄ ቀና ብዬ መጣው በዮሐንስ ፀበል ጤናዬን አገኘው ጌታን ያጠመቁ ክቡራን እጆቹ ተዓምር ይሰራሉ ዛሬም ለልጆቹ አልጋዬን አዝዬ በደስታ ዘለልኩኝ በመጥምቁ ፀበል በእጁ ተዳሰስኩኝ የመራኝን በትር ከእጄ ላይ ጥያለሁ በሰባኪው ጸሎት በምልጃው ድኛለሁ ለዓለም ያል…
የበረሃው ኮከብ ገዱሉ የሚያበራ የበረሃው ኮከብ ገዱሉ የሚያበራ ምስክር ነውና በቃልና ስራ ቀድሞ ያስወገደ ክህደት ኃጢአትን መጥምቀ መለኮተ ጸየሐየ ፍኖት ❴አዝ❵ የመዳንን እውቀት ለህዝቡ ያሳወቀ በገሊላ ባህር ህዝቡን ያጠመቀ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ያደገ በፀጋ ለአምላክ ሊመሰክር በብርቱ…
ዮሐንስ ፀያየ ፍኖት [፪]ነቢይ ሐዋርያ ፃድቅ ወሰማዕት ሴቶች ከወለዱት ከቶ እንደሱ ማነው መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ክቡር ነው በመላኩ ብስራት የተፀነሰው ኑሮ በበረሀ ምግብ ምግቡ ማር ነው የሚያቃጥለውን መለኮት ዳሰሰ በጣፋጭ አንደበት ወንጌል አደረሰ ❴አዝ❵ የዮሐንስ ልብሱ የግመል ፀጉር…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.