Channel
💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 ለማስታወቂያ ስራ 👉 @eyosii ያናግሩ @protestantmezemur
Updated: 2026-09-12
የጥያቄ ❓እና መልስ ፕሮግራም✅ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይቀርባል። እንዳትቀሩ መልካም በዓል🌼
"እንቁ ለጣቴ" በሳባ ብርታት ወንዙን ሰንጥቄ፣ በበረሃው ውስጥ በቁር ማቅቄ፤ በየመን ሜዳ በግመል ጉልበት፣ ጓዜን ሸክፌ ለጥበብ ዋጋ ንጉሥ ለማየት። ሀገር ከፍዬ ብርና ወርቄን፣ ሽቶዬን ጭኜ፣ ጥበብ ልሰማ በጥያቄ አምድ በጉጉት ሆኜ፤ ማክዳን ትቼ በሳባ ሥልጣን ሰው ቤት ገብቼ፣ ተጠለቀል…
ሁለተኛው ዳኝነት በኛ የተገመገመ ሲሆን ይህም ግሩም በሆነ የስነ-ግጥም ብቃት ና በላቀ መረዳት የጌታን ዓመት የገጠመልንን ሰው ልንሸልም ወደናል። 🎖መምህር ሰይድ | "እንቁለጣቴ" ሰይድ እንኳን ደስ ያለህ ሽልማትህን በውስጥ መውሰድ ትችላለህ። ➡️ @Natty_Abe ግጥሙን በድጋሚ የም…
🌼"ተስፋ ና ብርሃንን ይግጠው" የግጥም ውድድር ተጠናቀቀ። አሸናፊውም ተለይቷል። ያሸነፈው ማን ይመስላችኋል? በዙሩ ተወዳድረው የነበሩ ገጣሚያን ➡️ አንዱዓለም ጌታቸው ➡️ ሰይድ ፋንታሁን ➡️ ዓዳ አያሌው ➡️ ቢኒያም አድማሱ ➡️ ሮዲ ደረጄ እንዲሁም... ➡️ ሌንሳ ትርፌሳ ነበሩ። …
. 🌼"ባንተ አለፈ"🌼 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸 🌼የበዓል ግብዣችን ነው💌 💌 እናንተም ጋብዙልን🌼 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 🌻 𝙨𝙝
"የጸዳለ ሀዘን" #ናትናኤል_አበበ ለምለም፦ እሰይ ተመስገን አምላኬ ለዚህ አደረስከኝ። ጸዳለ፦ እግዚኦ! እግዚኦ! ቆይ ለረጅም ወራት ተኝቼ ነበር እንዴ? (ይገናኛሉ።) ለምለም፦ እንኳን አደረሰሽ ጸዲዬ ጸዳለ፦ ኧረ ምን ያደርሰኛል እኔ ደርሶብኝ ነው! (በነጠላዋ ተሸፋፍና እንደተከዘች ሀ…
. 🌼"የኛ ደስታ"🌼 〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🔸 🌼የበዓል ግብዣችን ነው💌 💌 እናንተም ጋብዙልን🌼 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 🌻 𝙨𝙝�
★彡 ⓿❶:⓿❶:❷⓿❶❾ 彡★ . 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼አዲሱ አመት እግዚአብሔርን የምታስቀድሙበት 🌼ያጣችሁትን የምታገኙበት፥ 🌼 የጎደለባችሁ የሚሞላበት፥ 🌼በረከታችሁ የሚፈጥንበት፥ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.